የዐባይ ግድብ ፣ የኢትዮጵያ ፓርላማና ተቃዋሚዎች DW Amharic June 13, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአባይ ተፋሰስ ሃገራትን የትብብር ስምምነት ዛሬ አፀደቀ ። በ547 ቱ የምክር ቤቱ አባላት በሙሉ ድምፅ የፀደቀው ይኽው ስምምነት የአባይ ወንዝ ውሐ ዋነኛ ተጠቃሚ ለሆኑት ለግብፅና ለሱዳን የላቀ መብት የሚሰጠውን የቀደመውን የቅኝ ግዛት ዘመን ውል የሚተካ አዲስ ስምምነት ነው ።