የአውሮፓ ፓርላማና የፖለቲካ ስደተኞች አያያዝ፣
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
የአውሮፓ ፓርላማ የአውሮፓ ኅብረት አባል ሃገራት የፖለቲካ ስደተኞችን የሚያስተናግዱበትና ውሳኔ የሚሰጡበት የህግ አግባብ ፣ አንድ ዓይነት እንዲሆን የሚያስገድድ ህግ፣ ትናንት በአሽትራስቡርግ ባካሄደው መደበኛ ጉባዔው አጸደቀ። የአውሮፓው ኮሚሽን፤ አባል