ኤርትራውያን የተቃውሞ ሰልፍ በለንደን፤

ኤርትራ ከኢትዮጵ ተነጥላ ነጻ አገር መሆኗን ያወጀችበትን 20ኛ ዓመት፣ በዛሬው ዕለት ስታስብ፤ ደስታቸውን ሳይሆን ተወላጆችዋ በመንግሥታቸው ላይ ቅሬታቸውንና ተቃውሞአቸውን ለንደን ውስጥ በተቃውሞ ሰልፍ አሰምተዋል ።