ብሔራዊ ስሜትን ያልተላበሰ ተቃውሞ

ዐባይ ግድብ Abay damስሜነህ ታምራት (ከስዊድን)

ከጥቂት ሣምንታት በፊት ለዐባይ ግድብ ማስፈጸሚያ የሚውል የገንዘብ ማስገኛ ስብሰባን ለማደናቀፍ በኖርዌይ ሁለት ተቃውሞዎች ተደርገዋል። ለዚህ ጽሑፍ መነሻ የሆነኝ ይህ ሚዛን የጎደለው ተቃውሞ ብቻ ሳይሆን፤ ይልቁንም ተቃዋሚዎቹ ከስዊድን ራዲዮ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ “እኛ የኖርዌይ ጀግኖች ነን!” ሲሉ መደመጣቸው ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ …