Amharic በሙስና የተጠረጠሩ ሰዎችን ማሰር መቀጠሉ DW Amharic May 23, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የፌደራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የስነምግባር ትምሕርትና ኮምኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ብርሃኑ አሰፋ እንደተናገሩት እስካሁን በአጠቃላይ 51 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ለዶቼቬለ ተናግረዋል