የጀርመን አብራሪ የለሽ የጦር አውሮፕላኖች ፕሮጀክትና ውዝግቡ DW Amharic May 22, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የጀርመን መከላከያ ሚኒስቴር ቶማስ ደሜዜር ባለፈው ሳምንት ይህንኑ ውሳኔ ለጀርመን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ካሳወቁ ወዲህ አንዳንድ የሃገሪቱ ፖለቲከኞች ፕሮጀክቱ ብዙ ገንዘብ ከፈሰሰበት በኋላ ይቋረጣል በመባሉ ሚኒስትሩን ከመውቀስም አልፈው ከሥልጣን ይውረዱ እያሉ ነው ።