50ኛዉ የአፍሪቃ አንድነት ክብረ በዓል
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
በያዝነዉ ሳምንት ማለቂያ ላይ የሚከበረዉ 50ኛዉ የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት የተመሠረተበት ቀን በዓል አስመልክቶ አፍሪቃዉያንንም ሆነ አዉሮጳዉያኑን የሚያጠያይቅ አንድ ነገር አለ። የክፍለ ዓለሙን አንድነት ለማጠናከር ሲነሱ