የአየር ንብረት ለዉጥና አፍሪቃ DW Amharic May 21, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship አፍሪቃ በኢንዱስትሪ እዚህ ደረጃ ደርሳለች ለከባቢ አየር ብክለትም ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድርጋለች ባይባልም በአየር ንብረት ለዉጥ የሚደርስባት ጉዳት ከዕለት ወደዕለት እየከፋ መሄዱ ነዉ የሚነገረዉ። ጉዳይን አስመልክቶ የሚካሄዱ ዉይይቶች ግን ይህነዉ የሚባል ዉጤት እስካሁን ማስመዝገቡ ተስኗቸዋል።