የሰንደቅ ጋዜጣ እና የስም ማጥፋት ክስ DW Amharic May 21, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የሰንደቅ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ከሰባት ወራት በላይ ባስቆጠረ ዘገባ በፖሊስ ተይዞ መጠየቁንና በገንዘብ ዋስትና ከእስር መለቀቁን አመለከተ።