የግብፅ ገዥ ፓርቲና ተቃውሞው

ግብፅን የሚያስተዳድረው የሙስሊም ወንድማማች ማኅበር(ድርጅት) የቱን ያህል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ነው? ሥልጣን ከመያዙ በፊት የነበረው ተቀባይነትና የአሁኑ እንዴት ይገመገማል? በአሁኑ ጊዜ ድርጅቱን እየለቀቁ፣ አባልነታቸውን እየሠረዙ የሚወጡ ግብጻውያን