ከማግለል ማሳተፍ ይቅደም

አዋሽ አዳል

ሰሞኑን በአንድ ድረገጽ ላይ “የኢሳት 3ኛ አመት ክብረ-በዓል የሙስሊሞች ብቻ ነው እንዴ?” በሚል ርዕስ ከልጅ ተክሌ የፃፈውን ካየሁ በሁዋላ ፀሐፊውን በልቤ ወቅሼ አለፍኩት። በነጋታው በሌላ ድረገፅ ላይ ሌላ ርዕስ ይዞ፣ ትንሽ ተቀይሮ አየሁት።

ሙሉውን አስነብበኝ …