ሰበር ዜና፦ ፓትርያርኩ ቅ/ሲኖዶስን ለአስቸኳይ ጉባኤ እየጠሩ ነው፤ ብዙዎች አባቶች አይገኙም
(ደጀ ሰላም፤ ኤፕሪል 11/2011)፦ ዓመታዊው የቅ/ሲኖዶስ ጉባኤ ከሚካሄድበት ከግንቦት ርክበ ካህናት አስቀድሞ አስቸኳይ የተባለ ጉባኤ በቅዱስ ፓትርያርኩ እየተጠራ መሆኑ ታውቋል። አጠራሩ ተገቢነት የለውም በሚል አባቶች ተቃውመዋል ተብሏል። የሐዋሳውን ውዝግብ ለመፍታት በሚል እየተጠራ ባለው በዚህ ጉባኤ የተያዘው የሐዋሳ ችግር ጉዳይ ቋሚ ሲኖዶስ ተወያይቶ ውሳኔ ማሳለፍ እንደሚችል እየታወቀ እና እየተጠበቀ በአቋራጭ የቅ/ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የተጠራው በዚሁ አጋጣሚ ሌሎች ጉዳዮች ላይ ውሳኔ ለማስተላለፍ መሆኑን ምንጮች እየገለፁ ነው።
(Read More ወደሚቀጥለው ገጽ ይዞራል . . . . .)
