የሶማሊያ የፍትሕ ጉባዔ VOA Amharic April 1, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ሶማሊያ ውስጥ ዛሬ በሚስተዋሉ ቁልፍ እና አሳሳቢ በሆኑ የፍትሕ እና የሕግ የበላይነት ችግሮች ላይ ይመክራል የተባለ የፍትሕ ጉባዔ ዛሬ ሞቃዲሾ ላይ ተጀምሯል፡፡