ርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ፍራንሲስኩስ ከቫቲካን DW Amharic March 31, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን ርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ፍራንሲስኩስ ከቫቲካን ባስተላለፉት የትንሣዔ በዓል የመጀመሪያ መልዕክታቸው በዓለም ላይ ሠላምን ለማስፈን የበለጠ ጥረት እንዲደረግ አሳሰቡ። በቫቲካኑ ቅዱስ ጴጥሮስ አደባባይ በተካሄደው መንፈሣዊ ስነ ስርዓት ላይ 250 ሺህ ግድም ምዕመናን ተገኝተዋል።