የማ/አፍሪቃ ሬፓብሊክና የመ/መንግሥቱ መንሥዔ DW Amharic March 30, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የማዕከላይ አፍሪቃ ሬፓብሊክ በአልማዝ፡ ወርቅ እና በማዕድኑ ዩሬንየም የታደለችው እና ለገብስ፡ ማኞክ እና ትምባሆ ምርት ተስማሚ የሆነ አየር ፀባይ ያላት ሀገር ናት። ይሁንና፣ በሀገርዋ በጎደለው አለመረጋጋት የተነሳ ሕዝቧ የዚሁ ተፈጥሮአዊ ስጦታ ተጠቃሚ አልሆነም።