አለም አቀፍ የቀውስ አስወጋጅ ቡድን ዘገባ የኤርትራ ሁኔታ እንደሚያሳስብ ገለጸ
VOA Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
ስለ ኤርትራ አዲስ የወጣ ትንተና የአለም አቀፍ ማህበረሰብ በኤርትራ ስር እየሰደደ ባለው የፖለቲካና የማህበረሰባዊ ክፍፍል ላይ ትኩረት እንዲሰጥ እያደረገ ነው። ኤርትራ በበኩልዋ አብባሉ ከእውነታ የራቀ ነው ትላለች።