የህዳሴ ግድብ ግንባታ ሁለተኛ ዓመት፤ DW Amharic March 29, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ከሱዳን ጋር ከሚያዋስነው ድንበር 40 ኪሎሜትር ርቀት ባለው ቦታ፣ በጥቁር ዐባይ ላይ በመገንባት ላይ ያለው፣ በአፍሪቃ በታላቅነቱ ወደር እንደማይኖረው የሚነገርለት ግድብ ፣ግንባታው ሲፈጸም 5,250 ሜጋዋት የኤሌክትሪክ ኃይል እንደሚያመነጭ መገለጡ የሚታወስ ነው።