ውሳኔ የሚጠብቀው የኬንያ ምርጫ ውጤት DW Amharic March 28, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ራይላ ኦዲንጋ ምርጫው ውድቅ እንዲሆን የጠየቁበትን ምክንያት የሚያስረዳ ወደ 40 ገፅ በሚጠጋ ሰነድ በሂደት የተከሰቱ ማጭበርበሮችን የዘረዘረ ማመልከቻ ለከፍተኛው ፍርድ ቤት አቅርበዋል ። በማመልከቻቸው የምርጫ ኮሚሽን ፣ የድምፅ አሰጣጡ ስርዓት እንዲቀየር መፍቀዱ ራሱ ህገ ወጥ ነው ሲሉ ተቃውመዋል ።