Amharic የኢትዮጵያ ጦር ከሑዱር መዉጣቱና አ-ሸባብ DW Amharic Mar 21, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship መሳሳብ።ዉሐ ቅዳ ዉሐ መልስ አይነት።የኢትዮጵያ፥ የሶማሊያ መንግሥት ወይም የአሚሶም ጦር ሲመጣ አሸባብ ይሸሻል።ጦሩ ሲወጣ አሸባብ ይመለሳል።እስከ መቼ? አይታወቅም።ኢትዮጵያ ከሁዱር የወጣችበት ምክንያትም እንደተመልካቹ ይለያይል።