Amharic የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት የእሥራኤል ጉብኝት DW Amharic Mar 19, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ በእሥራኤል የሦስት ቀናት ጉብኝት ለመጀመር በነገው ዕለት ኢየሩሳሌም ይገባሉ። ኦባማ የፕሬዚደንትነቱን ሥልጣን ከያዙ ወዲህ እሥራኤልን ሲጎበኙ የነገው የመጀመሪያ ይሆናል። ይኸው ጉብኝታቸው በርሳቸው እና