መጪው የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት የእሥራኤል ጉብኝት

የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ በእሥራኤል የሦስት ቀናት ጉብኝት ለመጀመር በነገው ዕለት ኢየሩሳሌም ይገባሉ። ኦባማ የፕሬዚደንትነቱን ሥልጣን ከያዙ ወዲህ እሥራኤልን ሲጎበኙ የነገው የመጀመሪያ ይሆናል። ይኸው ጉብኝታቸው በርሳቸው እና