የግራዚያኒ የተቃዉሞ ሰልፍና እስራት DW Amharic March 18, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ለፋሽስቱ የጦር ወንጀለኛ ለማርሻል ግራዚያኒ ክብር መሰጠት የአባቶቻችንን መስዋዕትነት ማራከስ ነዉ በሚል መሪ ሃሳብ ትናንት አዲስ አበባ ላይ የተቃዉሞ ሰልፍ ለማካሄድ ስድስት ኪሎ ከተሰበሰቡት መካከል ፖሊስ ማሰሩን ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር የላከል ዘገባ ያስረዳል።