ኢትዮጵያ፣ የመሬት ኪራይና ይዞታ፣ ዓለምአቀፍ ድምፆች VOA Amharic March 17, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ኢትዮጵያ ውስጥ መሬት ተከራይተው በግብርና ኢንቨስትመንት ላይ የተሠማሩ የሕንድ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ምጣኔ ኃብት እና በማኅበራዊ ሕይወት ውስጥ ያላቸውን ሚና የፈተሸ መድረክ ሕንድ ዋና ከተማ ኒው ደልሂ ላይ ከጥር 28 እስከ 30 / 2005 ዓ.ም ለሦስት ቀናት ተካሂዷል፡፡