የዚምባቡዌ ረቂቅ ሕገ-መንግሥት DW Amharic March 14, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የፕሬዝዳት ሙጋቤን አገዛዝ የሚቃወሙት ማድሁኩ እንደሚሉት አዲሱም ረቂቅ የፕሬዝዳንቱን ሥልጣን የሚፈለገዉን ያክል አይገድብም ባይ ናቸዉ።በዚሕም ምክንያት ደጋፊቻቸዉ ድምፅ እንዳይሰጡ ጠይቀዋል።የዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋች ድርጅት የአምንስቲ ኢንተርናሽናል ባልደረባ ኮሲን ዚላላም ረቂቁ ሕገ-መንግሥቱ አላረካቸዉም።