ቤርጎግልዮ አዲሱ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት

ርዕሰነ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ከአውሮፓ ክፍለ አለም ውጭ የተመረጡ የመጀመሪያው የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳትና የመጀመሪያው የኢየሱሳውያን ማህበር አባል ናቸው ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*