Amharic የኢትዮጵያ የዕድገትና ሽግግር ዕቅድ DW Amharic Mar 13, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአምሥት ዓመቱ የኤኮኖሚ ዕደገት ዕቅድ ጉዞ ከየት ወዴት? የኢትዮጵያ መንግሥት አገሪቱን መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሃገራት ደረጃ ለማድረስ በሚል የዕድገትና የሽግግር «ትራንስፎርሜሺን» ዕቅድ አውጥቶ ማራመድ ከጀመረ ሁለት ዓመት ተኩል ሆነው።