በእስራኤል የሚገኙ ስደተኞች እጣ ፈንታ DW Amharic March 13, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የእስራኤል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ህገወጥ ስደተኞች ካለፍርድ ለሶስት ዓመታት እንዲታሠሩ መንግስት ያወጣዉን ህግ በመቃወም ላቀረቡት አቤቱታ እስከ ሚያዝያ 22ቀን 2005 ድረስ ምላሽ እንዲሰጥ ጠየቀ። በዚህ ህግ መሠረት ከታሠሩት አብዛኞቹ ኤርትራዉያንና ሱዳናዉያን ስደተኞች ናቸዉ።