የኬንያ ፕ/ምርጫና የሌሎች ሀገራት አስተያየት DW Amharic March 11, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ኬንያውያን ባለፈው ሰኞ ምርጫ አከናውነው ኡሁሩ ኬንያታ አዲሱ ፕሬዚዳንታቸው እንዲሆኑ መርጠዋል። አዲሱ ፕሬዚዳንት የጦር ወንጀሎችን በሚከታተለው ዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት የሚጠየቁ መሆናቸውን ጨምሮ የኬንያውያን ምርጫ ውጤትን በተመለከተ የኢትዮጵያና የሌሎች ሀገራት አስተያየት ምን ይመስላል?