የኬንያ ምርጫ ዉጤትና አስተያየት DW Amharic March 11, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በኬንያ ባለፈዉ ሳምንት ሰኞ የተካሄደዉ አጠቃላይ ምርጫ ዉጤት ይፋ መሆን እስካሁን ያስከተለዉ ችግር የለም። የዛሬ አምስት ዓመት ምርጫ በከፍተኛ አመፅ መታጀቡ፤ ያም ያስከተለዉ የህይወት ጥፋትና የሰዎች መፈናቀል ቢያንስ ዛሬ እንዲደገም የሚፈልግ ወገን አለመኖሩ ሂደቱን በቅርበት የሚከታተለዉን ዓለም ዓቀፍ ኅብረተሰብ ከስጋት አሳርፏል።