Amharic የኬንያታ ድልና ፖለቲካዊ ሥብዕና DW Amharic Mar 11, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ከኬንያዎች መማር የሚገባቸዉ፥ ከአዲስ አበባ እስከ ጀቡቲ፥ ከካርቱም እስከ ካምፓላ፥ ከዳሬኤሰላም እስከ ማፑቶ የሚገኙ የአካባቢዉ ሐገራት ባለሥልጣናት ወይም የድርጅት ተጠሪዎች እዚያዉ ኬንያ ድረስ ሔደዉ የአስተማሪዉን የምርጫ ሒደት ተመልክተዉታል።አበል ከመቁጠር ባለፍ ለመማር ይሻሉ ወይ ነዉ ጥያቄዉ።