የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ጥሪ!

“ክርስቲያኑ ወገናችን፣ …ተሰለፍ ከጎናችን!”

ሰሎሞን ተሰማ ጂ.

እነዚህ ጎሰኛ የሳዑዲ ወገኖች/ቅጥረኞች በጫሩት እሳት ነው-ዛሬ በርካታ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በማዕከላዊና በቃሊቲ እስር ቤቶች የሚማቅቁት። እነዚህ ዋሀቢስቶች በጎነጎኑት ከንቱ ደባ ነው፣ ዛሬ የእስልምና ተከታዮች የገዛ መጅሊሳቸውን በመስኪዶቻቸው እንዳይመርጡ የተደረጉት። ያሳዝናል። …

ሙሉውን አስነብበኝ …