Amharic በህፃናት እና ወጣቶች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶች DW Amharic Mar 8, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship አንድ ልጅ ወይንም አዳጊ ወጣት እየተደበደበ ተሰቃይቶ ሲያድግ በስነ ልቦናው ላይ መጥፎ ትውስታ ጥሎ እንደሚያልፍ ይታመናል። ተፅዕኖውም ለእድሜ ልክ አብሮ እንደሚቆይ ባለሙያዎች ያስረዳሉ።