ኢትዮጵያዊቷ ይሁዲ የቁንጅና ውድድር አሸናፊ DW Amharic March 4, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያዊቷ ይሁዲ የዘንድሮው የእስራኤል የቁንጅና ውድድር አሸናፊ ሆና ተመርጣለች። ቀድሞ የእስራኤል ጦር ውስጥ በውትድርና ታገለግል የነበረችው የቁንጅና ውድድሩ አሸናፊዋ ወጣት የሠራዊቱ አባል ሳለች ወቅት በሠራዊቱ ውስጥ እኩልነት እንዲሰፍን አጥብቃ የምትታገል እንደነበረችም ተገልጿል።