አጠቃላይ ምርጫ በኬንያ
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
በኬንያ አጠቃላይ ምርጫ በዛሬው ዕለት የተካሄደ ሲሆን፤ ቢያንስ 15 ሰዎች መገደላቸውን የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘግቧል። ከአምስት ዓመታት ቀደም ብሎ በኬንያ ተካሄዶ የነበረውን የምርጫ ውጤት ተከትሎ በተቀሰቀሰ ሁከት ከ1 ሺህ በላይ ሰዎች መገደላቸው የሚታወስ ነው።