የኬንያ ምርጫና የሴቶች ተሳትፎ DW Amharic March 3, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በኬንያ የፊታችን ሰኞ እአአ መጋቢት አራት፡ 2013 ዓም የሚካሄደው ፕሬዚደንታዊ፡ ምክር ቤታዊ እና ሀገረ ገዢዎች ምርጫ ያካሂዳሉ። ፕሬዚደንታዊው ምርጫ በሀገሪቱ አንድ ትልቅ ለውት ሊያስገኝ ይችል ይሆናል ተብሎ ይገመታል። ምክንያቱም በሀገሪቱ ታሪክ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ አሁን የተወሰኑ የምክር ቤት መንበሮች ለሴቶች ብቻ ተመድበዋልና።