ኬንያ፣ የምርጫ ዝግጅትና ያለፈዉ ምርጫ ቅሪት DW Amharic March 1, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ጎረቤት ከጎረቤቱ ጋር ተጋደለ። አንዱ የሌላዉን ሐብት፥ ንብረት ይዘርፍ፥ያጋይ ያዘ።በግጭት ጥፋቱ ማግሥት የተመሠረተዉ የኬንያ ተጣማሪ መንግሥት የእርቀ ሠላም ኮሚሽን መስርቷል።ከወጣት የኮሚሽኑ አባላት አንዱ ማርቲን ብራዉን እንደሚለዉ ግን ተጎጂዎችን ለመርዳት ብዙም ጥረት አልተጣረም።