Amharic ሀና ግርማ እና አዲስ የሙዚቃ ስራዎቿ DW Amharic Mar 1, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ሀና ግርማን ብዙዎች በኢትዮጵያ አይይል ውድድር ላይ ተመልክታችኋታል። በተለይ በልዩ የኦፔራ መዚቃ ተሰጥዎዋ ተደናቂነት ያተረፈችው አዳጊ ወጣት ሰሞኑን ሁለት ነጠላ ዘፈኖች አውጥታለች።