ሚኒስትሮችና ባለሥልጣናት በአመራር ሊመረቁ ነው
– ኢንስቲትዩቱ በአምስት የአፍሪካ አገሮች ቅርንጫፉን ሊከፍት ነው
(በብርቱካን ፈንታ)
የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ሚኒስትሩን አቶ በረከት ስምዖንን ጨምሮ ሚኒስትሮችና ባለሥልጣናት ከኢንተርናሽናል ሊደርሽፕ ኢንስቲትዩት በትራንስፎርሜሽናል ሊደርሽፕ ኤንድ ቼንጅ በድኅረ ምረቃ በቅርቡ እንደሚመረቁ ተገለጸ፡፡