የአዋሽ ባንክ ተከሳሾች ለብይን ተቀጠሩ Ethiopian Reporter April 20, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በተጠረጠሩበት የወንጀል ክስ ላይ መቃወሚያ አቅርበው፣ በቀረበው የመቃወሚያ መልስ ላይ ብይን ለመስጠት ለትናንትና ተቀጥረው የነበሩት የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማኅበር ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ ለይኩንን ጨምሮ አሥር ተከሳሾች በድጋሚ ለብይን ተቀጠሩ፡፡