ሕግ ካልሰራ ጉልበት አማራጭ ይሆናል
ይኸነው አንተሁነኝ
“ጠባብ ብሔርተኛው ድርጅት ወያኔና ጭፍን ተከታዮቹ ለህሊና ዳኝነት በተለይም ለሕግ የበላይነት ያላቸው አመለካከትና ክብር እስከ ምን ድረስ ነው? ወያኔዎች የነበረውን የዚያን ጊዜውን የሕግ ሥርዓት “ትክክል አይደለም!”፣ “የሀገራችንን ሕዝብ በእኩልነት ለማስተዳደር ብቃት የለውም”፣ በተለይ እጅግ ጠበው በመነሳት “የኛ” የሚሉትን የትግራይ ሕዝብ ይጨቁናል በማለት የኃይል አማራጭን እንደተከተሉ ሁሉ፤ አሁንስ ተመሳሳይ ምክንያቶችን በማንሳት የኃይል አማራጭን ለመከተል ለወሰነ ሕዝብ ምላሻቸው ምንድን ነው? …”