ዶክተር ዮናስ አድማሱ ዐረፈ

ዶክተር ዮናስ አድማሱ፤ የታላቁ ደራሲ የዮሐንስ አድማሱ ወንድም ዐረፈ፡፡ የዮፍታሔ ንጉሤን መጽሐፍ አዘጋጅቶ መጨረሻውን ሳያይ ዐረፈ፡፡
እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር፡፡