Amharic የኬንያ ም/ቤት አባላት ገቢ DW Amharic Feb 6, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ከአንድ ወር በኋላ ብሔራዊ ምርጫን የምታካሂድ ኬኒያ፣ የህዝብ ተወካዮቿ በዓለም ከፍተኛ ደሞዝ ከሚያገኙ የፓርላማ አባላት ተርታ ይመደባሉ። ሆኖም ብዙ ኬኒያውያን ለፖሊቲከኞቹ የሚሰጠውን ጥቅማ ጥቅምና ከፍተኛ ደመወዝ እየታዘቡ ይነቅፉታል።