ታዳሽ የኃይል ምንጭ፣

ለአንድ ሀገርዕድገት ሳይንስንና ሥነ ቴክኒክን መሠረት ያደረገ የኃይል ምንጭ አቅርቦትና ፍጆታ ወሳኝነት ያለው መሆኑ የሚያጠራጥር አይደለም። በአሁኑ ጊዜ አያሌ አገሮች ለዕድገታቸው እንዲሁም ለተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ እንደሚበጅ ተገንዝበው ያተኮሩባቸው