በጂቡቲ ኢትዮጵያ የምትገለገልበት የታጁራ ወደብ ግንባታ መሰረተ-ዲንጋይ ተጣለ
ጂቡቲ ውስጥ ታጁራ የተባለ በአብዛኛው ኢትዮጵያ የምትጠቀምበት አዲስ ወደብ እየተሰራ ነው። በኬንያም ከኢትዮጵያና ከደቡብ ሱዳን ጋር በመተባበር ትልቅ ወደብ እየተሰራ እንደሆነ ይታወቃል።