አዲሶቹ የኢትዮጵያ የስራ ዘርፎች VOA Amharic January 8, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በኢትዮጵያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስለተመሰረቱት ሶስት የስራ ዘርፎች እንዲያራሩልን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የፓብሊሲቲ ጉዳዮች ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ጌታቸው ረዳን ጋብዘናል።