"ለመለስ አለቀስኩ፣ ለምን? ቢሉኝ …"

Ato Meles Zenawiኤሎን ሳምሶን

ፓውል ኩልሆ “The Alchemist” በሚለው መጽሐፉ እንዲህ ጻፈ፦

ናርሲስ ተወዳዳሪ የሌለው ቆንጆ ወጣት ነበር አሉ፤ ከውበቱ ጋር ፍቅር ስለያዘው በየዕለቱ ወደ አንድ ሐይቅ እየሄደ መልኩን በውሀው ነጸብራቅ ሲያይ ይውላል። አንድ ቀን አጎንብሶ ሲመለከት አንሸራተተውና ሐይቁ ውስጥ ገብቶ ሞተ።