የአሉላ አባ ነጋ ጠላቶች
(አንተነህ መርዕድ)
አሉላ አባ ነጋ ትግራይ ውስጥ በተንቤን አውራጃ መናዌ በምትባል መንደር እንግዳ ቁቤ ከተባሉ ገበሬ ነው የተወለዱት።በወጣትነታቸው በሚያሳዩት ግንነትየአጼ ዮሃንስን የዚያንጊዜውን ካሳ ምርጫን ትኩረት ስበው ነበር።