ንግድና ኢኮኖሚው በመቀዛቀዙ ሞቅ ሞቅ ይደረግ

እውነቱን እንነጋገር ከተባለ የኢኮኖሚውና የንግዱ እንቅስቃሴ ቀዝቀዝ እያለ ነው፡፡ ልዩ ጥናትና ምርምርም አያስፈልገውም፤ በግልጽ የሚታይ ነውና፡፡