መንግሥትን በፖሊሲ ጉዳዮች የሚያማክር የምሁራን ተቋም ሊመሠረት ነው

በዮሐንስ አንበርብር

በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ምሁራንና ሌሎችንም የሚያካትት መንግሥትን በተለያዩ ፖሊሲ ጉዳዮችና አፈጻጸሞች ላይ የሚያማክር ‹‹የኢትዮጵያ የሳይንስ አካዳሚ›› የሚል ስያሜ የተሰጠው ነፃ የባለሙያዎች ተቋም ሊመሠረት ነው፡፡