ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች በመልካም አስተዳደር አፈጻጸም ውጤታማ አይደሉም ተባለ
– ውጤታማ የአንድ ለአምስት ተዋናዮች የሚሸለሙበት መመርያ ተዘጋጀ
በውድነህ ዘነበየሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር በ22 ሚኒስቴር መሥርያ ቤቶችና ኤጀንሲዎች ላይ ባካሄደው የአምስት ወራት የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ፣ መሥርያ ቤቶቹ ደካማ አፈጻጸም ማሳየታቸውን አስታወቀ፡፡